የሞባይል ጌም በ2025 ተሻሽሏል፤ በመሆኑም Exscape ተጫዋቾቹ በጣም በሚፈልጉት ነገር ተገንብቷል፡ ፈጣን፣ አዝናኝ እና ፍትሃዊ ውድድር በተጨማሪም እውነተኛ ነገር ማሸነፍ የሚቻልበት ነዉ።
Exscape ለምን ጎልቶ እንደሚታይ እና ለምን እንደ ቱኒዚያ፣ ኢትዮጵያ፣ አይቮሪ ኮስት እና ኩዌት ባሉ ሪጅኖች ያሉ ተጫዋቾች መዳረሻ እየሆነ የመጣዉ ለምን እንደሆነ እነሆ።

Exscapeን ልዩ የሚያደርገው ምንድን ነው?
- ኢንስታንትሊ መጫወት ይችላሉ፣ ምንም ዳዉንሎድ ማድረግ ሳያስፈልግዎ። ከ120 በላይ ጨዋታዎች በቅጽበት ይገኛሉ፣ በቀጥታ ወደ ተግባር መግባት ይችላሉ፤ ምንም ሎዲንግ ስክሪን የሌለዉ፣ 500MB መጫን አያስፈልግዎም። Exscape ወዲያውኑ ሊጫወቱ የሚችሏቸዉን ጨዋታዎች ያቀርባል።
- ለማሸነፍ ይጫወቱ፡ ለእውነተኛ ሽልማቶች እዉነተኛ ጨዋታ፤ እያንዳንዱ ፈተና፣ maze እና የመሪዎች ሰሌዳ ሩጫ ነጥቦችን ይሰጥዎታል፣ ይህም ለትክክለኛ ሽልማቶች ማለትም እንደ gadgets፤ accessories ወይም ሃርድዌር በExscape የገበያ ቦታ ላይ ሊወሰዱ ይችላሉ፤ ዕድል ሳይሆን ስለ ክህሎት እና ኮንሲስታንሲ ነው።
- ተፎካካሪ Mazes እና ፈተናዎች፤ የምትወዷቸው የልጅነት ክላሲኮች እንዲሁም እነዚያን የሜዝ ጨዋታዎችን ያስታዉሷችኋል? የExscape’s Digital Mazes በከፍተኛ የመሪዎች ሰሌዳ ውድድርን ወደ ሞባይል ያመጣል። በፍጥነት ይጨርሱ፣ ደረጃዎቹን ይውጡ እና የሽልማት ነጥቦችን ያግኙ።
- ሳምንታዊ እና ወርሃዊ የመሪዎች ሰሌዳዎች ከእውነተኛ ሽልማት ጋር፤ የፕሪሚየም አባላት ብቻ የመሪዎች ሰሌዳ ነጥቦችን ማግኘት ይችላሉ። ሳምንታዊ ከፍተኛ አሸናፊዎች ሽልማቶችን ያሸንፋሉ እንዲሁም ወርሃዊ የመሪዎች ሰሌዳው ከፍተኛ ሽልማቶችን በማግኘት ከፍተኛ ተጫዋቾችን ሽልማት ያጎናጽፋል።
- ሎካል፣ ቀላል ክብደት ያለው እንዲሁም በችሎታ ላይ የተመሰረተ፤ በኢንትሪ ሌቭል ስልኮች ላይ እንኳን በተቀላጠፈ መንገድ እንዲሰራ ተደርጎ የተነደፈ፣ Exscape እንደ ትልቅ ዳዉንሎዶች ወይም ከፍተኛ የዳታ አጠቃቀም ያሉ መሰናክሎችን ያስወግዳል እንዲሁም ሁሉም ነገር በችሎታ ላይ የተመሰረተ ነው፣ ምንም ውርርድ፣ ቁማር ወይም ክሪፕቶ ላይ አይሳተፍም።

በExscape ላይ ማሸነፍ እንዴት እንደሚጀመር

- መተግበሪያዎን ያውረዱና ፕሪሚየምይሁኑ፤ ከ Google Play ወይም App Store ያውርዱ፣ ቁጥርዎን ያረጋግጡ እና የመሪዎች ሰሌዳ ነጥቦችን እና ሽልማት ለመክፈት ብቁ ለመሆን ወደ ፕሪሚየም ማሻሻል ይኖርብዎታል።
- ጨዋታዎችን እና Mazesቸችን ያስሱ፤ ከእንቆቅልሽ ይምረጡ፣ የመጫወቻ ማዕከል፣ ስትራቴጅ እና የmaze ተፈተናዎችን ከመነሻ ስክሪኑ ያስሱ። የትኛዎቹ እንደሚያስደስትዎ እና የትኞቹ ልምምድ እንደሚያስፈልጋቸው ይመልከቱ።
- ይወዳድሩ እና መሪ ይሁኑ፤ mazesን ለማሰስ ጆይስቲክን ይጠቀሙ እና መቆጣጠሪያዎችን ይንኩ። በየሳምንቱ እና በየወሩ የመሪዎች ሰሌዳዎችን ለመውጣት ፈተናዎችን በፍጥነት ያጠናቅቁ።
- ነጥቦችን ያግኙ እና በሽልማቶች ይለዋወጡ፤ ከእያንዳንዱ ድል፣ ከቀላል፣ መካከለኛ ወይም ከከባድ ችግር ነጥቦችን ይሰብስቡ እና በገበያ ቦታችን ላይ በትክክለኛ ዕቃዎች ይለውጧቸዉ።
- የአካባቢዎን ኮሚኒቲ ይቀላቀሉ፤ Exscape ለአገርዎ እንዲሆን ተደርጎ የተሰራ ነዉ፣ ከመሪዎች ሰሌዳዎች እና ሽልማቶች ጋር ለሪጅንዎ የተሰሩ። ከቋንቋ እስከ ማስተዋወቂያዎች፣ እንደ ቱኒዚያ፣ ኢትዮጵያ፣ አይቮሪ ኮስት እና ኩዌት ላሉ ቦታዎች የተተረጎመ ነው።

Exscape በቁጥሮች ሲገለፅ
- 3+ ሚሊዮን ዳዉንሎዶች፤ በማርች 2025 ቤታ ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ 3+ ሚሊዮን ዳዉንሎዶች፣ ይህም ጽንሰ-ሐሳቡ የሚያስተጋባ መሆኑን ያሳያል።
- በተለያዩ ባህሎች በተዘጋጁ ምናባዊ ማህበራዊ ቦታዎች፣ የሙዚቃ አዳራሾች እና የአካባቢ ይዘቶች በበርካታ ሀገራት ይሰራል።
• ከ120 በላይ ጨዋታዎች እና 18 ሚሊዮን ካሬ ጫማ አዝናኝ የጨዋታ ዞኖች እና ምናባዊ አካባቢዎች።
እነዚህ ቁጥሮች Exscape አሰባሳቢ መሆኑን ያሳያሉ; በፈጣን ጨዋታ፣ አፈጻጸም፣ ፍትሃዊ ሽልማቶች እና ሪጅናል ትክክለኛነት ላይ የተገነባ እና እያደገ ያለ መድረክ ነው።

Exscape ለማን ነው?
- ለጊዜያቸው እና ለችሎታቸው እውነተኛ ሽልማቶችን ለሚፈልጉ ተወዳዳሪ የሞባይል ተጫዋቾች።
- ፈጣን፣ አዝናኝ ፈተናዎች እና በተጨባጭ የማሸነፍ እድል የሚሰጡ ለካዥዋል ተጫዋቾች።
- entry-level መሳሪያዎችን የሚጠቀሙ ተጫዋቾች Exscape የተመቻቸ በመሆኑ ሁሉም በእኩል ደረጃ እንዲወዳደሩ አስችሏል።
የሞባይል ጨዋታ ከየት ተነስቶ እዚህ ደረሰ
የExscape ተልእኮ የሞባይል ጨዋታን እንደገና መወሰን ነው፡
- ጨዋታዎችን፣ ምናባዊ ቦታዎችን እና ጨዋታን ለማሸነፍ የሚረዱ መካኒኮችን በማጣመር የሚክስ፣ ፈጣን እና ሁሉንም የሚያካትት መድረክ እየገነባን ነው።
- የወደፊት እቅዳችን፤ አዳዲስ አገሮችን፣ ተጨማሪ ጨዋታዎችን እና የሰፋ የሽልማት ሥርዓቶችን ያካትታል።
• Exscape የሞባይል ጌም አስደሳች እና ጊዜን፣ ችሎታን እንዲሁም ለማህበረሰብ ዋጋ የሚሰጥ ቦታ መሆኑን ያረጋግጣል።
ሞባይል በጨዋታ መሃል ላይ ነው። Exscape ደሞ የሚመጣውን እየቀረጸ ነው።