Welcome to EXSCAPE

እንኳን ወደ EXSCAPE በደህና መጡ

መተግበሪያውን እዚህ ያውርዱ

የቅርብ ጊዜ አሸናፊዎች

Surafel Abnet

Win: Tecno Spark 20C

Naty

Win: Tecno Spark 20 C

በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

support@exscape.et ያነጋግሩን
አዎ ይችላሉ፤ እባክዎን በ support@exscape.et ያነጋግሩን
ፕሮፋይልዎ ላይ ይንኩ፣ ከማሳወቂያ አይከኑ ቀጥሎ የሴቲንግ አይከን ያገኛሉ። በመቀጠል ሜኑ የሚለዉን ይፈልጉና “የመለያ ስም ይቀይሩ” የሚለዉን ይንኩና ይቀይሩ፡፡
Support@exscape.et ማግኘት ይችላሉ
በየሳምንቱ፣ በእያንዳንዱ ጨዋታ አምስት የአሸናፊነት ደረጃዎች ያሉት ሲሆን በአጠቃላይ 5 ነጥብ ለአንደኛ ደረጃ ጀምሮ እስከ 1 ነጥብ ለአምስተኛ ደረጃ ይሰጣል። እንዲሁም Mazes ሲያሸንፉ በሶስት ደረጃዎች ላይ ተመስርተው ነጥቦችን ያገኛሉ። እነዚህ ደረጃዎች እንደ እርስዎ አቀማመጥ እና በእያንዳንዱ ጨዋታ ፈታኝ ደረጃ ላይ ከ 3 ነጥብ እስከ 25 ነጥብ ይደርሳሉ. አሸናፊዎቹ ነጥባቸውን በገበያ ክፍላችን ማስመለስ ይችላሉ። ለሙሉ ዝርዝር መግለጫ፣ እባክዎ የአጠቃቀም ደንቦቹን ለመገምገም ወደ [link add] ይሂዱ።
ተጫዋቾች በየሳምንቱ ነጥቦችን ይሰበስባሉ፣ በወሩ መጨረሻ ከፍተኛ 3 ላይ ለመድረስ ወይም በየሳምንቱ መጨረሻ ሽልማቶችን ከገበያ ክፍላችን ለማግኘት በቂ ነጥቦችን ለመሰብሰብ በማቀድ ይጫወታሉ?
የስጦታ ካርድን ለመውሰድ ወዲያዉኑ ሲሆን፤ ለኤሌክትሮኒክስ ሽልማቶች ቢበዛ 30 ቀናት ዉስጥ የሚወስዱ ይሆናል፡፡
ከአፕል እና ከጎግል ፕሌይ ስቶር
አዎ። በአሁኑ ጊዜ ያለኢንተርኔት ግንኙነት መጫወት አይችሉም።
ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ Metaverse በExscape ሲገቡ፣ ከመጀመርዎ በፊት የማብራሪያ አጋዥ ስልጠና ያያሉ። ለተጨማሪ መረጃ በSupport@exscape.et ላይ በማንኛውም ጊዜ ሊያገኙን ይችላሉ።
በSupport@exscape.et ስክሪን ሹት እና የስልክዎ ዝርዝር መረጃ በመያዝ ይላኩልን።
በsupport@exscape.et ያነጋግሩን
ስለግላዊነት ፖሊሲያችን ለማወቅ፣እባክዎ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይንኩ፤ https://exscape.io/privacy.html
በsupport@exscape.et ያነጋግሩን
በአሁኑ ጊዜ በእንግሊዝኛ፤ ፈረንሳይኛ፤ በአማርኛ፤ በአፋን ኦሮሞ፤ በትገሪኛ እንንሁም በሶማሊኛ ይሰጣል ለወደፊቱም ተጨማሪ ቋንቋዎች ይታከላሉ።

ያግኙን

    [text* firstname placeholder "የመጀመሪያ ስም" maxlength:50][text* lastname placeholder "የአባት ስም" maxlength:50]

    [email* email placeholder "ኢሜይል" maxlength:50]

    [tel phone placeholder "ስልክ" maxlength:50]